ነፃ የስልክ ቁጥሮች

የኮሮና ቫይረስ(ኮቪድ-19) አስመልክቶ ጥቆማ ለመስጠትና መረጃ ለማግኘት በነዚህ የነፃ ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ

ለኦሮሚያ ክልል

6955

ለትግራይ ክልል

6244

ለአማራ ክልል

6981

ለሶማሌ ክልል

6599

ለድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር

6407

የደቡብ ብሔሮች ፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል

6929


ለበለጠ መረጃ በነፃ የስልክ 8335 ወይም 952 መስመር ይደውሉ!