የኮሮና ቫይረስ መከላከያ መንገዶች

ለተጨማሪ ክትትል እና አዳዲስ መረጃዎች ቴሌግራም ላይ ያግኙን

አሁኑኑ ይቀላቀሉ
...
የኮሮና ቫይረስ በሽታ ምልክት ከሚያሳዩ ሰዎች መራቅ

የኮሮና ቫይረስ ምልክት ካላቸው ሰዎች በመራቅ እራሶን እና የሚወዱትን ይጠብቁ

...
ባልታጠበ እጅ አይን፣ አፍንጫ እና አፍን አለመንካት

ባልታጠበ እጃችን አይን፣ አፍንጫ እና አፍን ከመንካት ይቆጠቡ

...
እጅን በንፁህ ውሃ እና ሳሙና በደንብ መታጠብ

እጃችንን ለ20 ሰከንድ በሳሙና በደንብ መታጠብ ወይንም በአልኮል ሳኒታይዘር እጃችንን ማሸት

...
አስገዳጅ ምክንያት ካላጋጠመን በቀር ቤት እንቆይ!

አስገዳጅ ጉዳይ ከሌለን በስተቀር እቤታችን እረፍት በማድረግ በአጋጣሚው መፅሃፍ በማንበብ እንበልፅግ


ኮሮና ቫይረስ በቤት ውስጥ ማከም የኮሮና ቫይረስ እውነታዎች